ከራሱ አንደበት ! ሮቤል ስለዋናው ምን ይላል?ያዳምጡት

ኦሎምፒክ  ለኢትዮጵያ  ትልቅ  ቦታ  አለው::  ዛሬ  እድሜ  ለኢትዮጵያ  አንበሶች  ስማችን ገናና  ነው::  ከአበበ  ቢቂላ  ድል  ጅምሮ  እስክ ዛሬ  ድረስ  በኦሎምፒክ  መንደር  ስማችን  በወርቅ ተጽፎ እየተንቦገቦገ  ይገኛል:: ታዲuያ እንዚያ ሰማይ የካቡን  ጋዜጠኞች  ዛሬ ደግሞ  ስማችንን  በቃ ጢባ ጢቤ  ተጫወቱበት::  ለዚህ  ሁሉ  ትይንት  መሪ  ተዋናኙ  አቤል  ዝምታውን  ሰብሮ  ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል:: ግን  ምን ዋጋ  አለው   “  ጅብ  ከሄደ  ውሻ ጮኽ”  ሆነ  ይሉታል::  ሳያውቀው  ሮቤል  በ አለም ክብረ ወሰን ሰበረ :: ለካን ይህም  አለ!

 

Sorry, no videos here.